Copied to clipboard

በኮሮና የሌሊት እንቅስቃሴ እገዳ ምክኛት yእትንሣኤ ሌሊት መቀደስ አይቻልም፡፡ ያለው አማራጭ ወይ እንዳለፈው ዓመት ሌሊት ከአገር ቤትም ይኹን ከሌላ ቦታ ኦንላይን ቅዳሴውን ተከታትሎ ሌሊት ሾም መፍታት፤ ወይም እንደ ዘወትሩ ሰንበት እኛም በአጥቢያችን ጠዋት መቀደስ ነው፡፡ እርስዎ የቱን ይመርጣሉ?

  • ኑርንበርግ 0%
  • ላንገንሰን 0%
  • ካዶልስቡርግ አካባቢ 0%